扫码填写或分享
登录后保存答题记录立即登录
0%

በቻኢማ የኦዲተና ቁጥጥር ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበ በአባላት የሚሞላ መጠይቅ

የተከበራችሁ የቻኢማ አባላቶች,


ማህበራችን ከተመሰረተ እና እውቅና አግኝቶ ወደ ሥራ ከገባ ሁለት አመት እንደሞላው ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይም የማህበሩ ኦዲትና ቁጥጥር ክፍልም በሶሰት ኮሚቴ አባላት ተዋቅሮ መስራት ከጀመረ ሁለት አመታት አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ወራቶች ማህበራችን በለተለያዩ ለማህበራችን አባላት፤ ለሀገራዊ እና ህዝባዊ ጥሪ በዋናነት ምላሽ እየስጠ ይገኛል፡፡ የዚህ ሁሉ መሰረቱም የማህበራችን አባላቶች ቀና ምላሽና ተሳትፎ ነው፡፡ በመሆኑም ሰለማህበራችን ያሎትን ግንዛቤ ለማወቅና በአባላት ውስጥ ያለውን ክፍተት በመገንዘብ ቀጣይ የትኩሩት አቅጣጫ ለማድረግ ይረዳን ዘንድ ይህንን መጠይቅ አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡ እርሶም ፍፁም በሆነ ኢትዮጵያዊ ትህትና እሄን አጭር 12 ጥያቄ መጠይቁን በመሙላት ይሳተፉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡


Dear AECC Members,


It is known that it has been two years since our association was established and was recognized and started working. Similarly, it has been two years since the association's audit and Inspection department was formed by three committee & AECC members. In those months, the association has been responding & participating on issues regarding our AECC Members, to national and Ethiopian public calls. All this is thanks to our AECC members positive response and participation. Therefore, we have prepared and presented this questionnaire to our association to know your understanding on the association; to help us realize the gap in the members and direct us on attention should be in the future. We respectfully ask you to participate by filling out this short 12 question questionnaire.

*
1

ፆታ/Sex

*
2

የሚኖሩበት ፕሮቢንስ/Province

*
3

ነባር አባል በመሆኖ ከማህበሩ የሚያገኙትን ጥቅም ያውቃሉ? Do you have any idea on the benefit of being membership?

*
4

በቻኢማ ማህበር ውስጥ ነባር አባል ሆነው ወርሃዊ/አመታዊ መዋጮ እየከፈሉ ከቆዩ ምን ያህል ጊዜ ይሆኖታል? Duration of the full membership of AECC or the time you paid monthly contribution?

*
5

የወርሀዊ መዋጮ 20 ዩዋን ለምን እንደሚያዋጡ ያውቃሉ? Do you know why you pay 20¥ for monthly membership?

*
6

በእርሶም ሆነ እዚህ በቻይና ባሉ ቤተሰቦ ላይ ለሚያጋጥማችሁ ችግር ከማህበሩ የሚያገኙትን ድጋፍ ያውቃሉ? As a member of AECC, if you or one of your family members who lives in China gets into an accident, do you know the support you would get from the AECC?

*
7

የቻኢማ አባላት በራሳቸውም ሆነ በቤተስቦቻቸው ላይ ችግር ሲገጥማቸው ለማህበሩ የሚያሳውቁበትና ከማህበሩ የተለያዩ እርዳታዎችን (በህመም፤ በሀዘን፤ እንዲሁም በቻይና ያሎትን የስራ ጊዜ ጨርሰው ሲመለሱ.......) የሚያገኙበት ቀልጣፋና ግለፅ የተዘረጋ አስራር መኖሩን ያውቁታል? Do you know the effeciency and transparent system of the AECC, in situations where the members encounter Issues/circumestances with him/her or his/her families to get various help from the association (in case of illness, death, and farewell....)?

*
8

በተ.ቁ.7 ላይ የተጠቀስውን አገልግሎት ለማግኘት በአባልነት ከተመዘገቡ ምን ያህል ጊዜ መጠበቅ አለቦት? Do you know how long you have to be a member in AECC to obtain the above service mentioned in Q.No. 7?

*
9

ለአባላትና ወቅታዊ የሀገራዊ ጥሪ ላይ ቀጣይነት ያለው አስተዋፆኦ ለማድረግ እርሶ እንዴትና በምን መልኩ ሊሳተፉ ይችላል? (የገንዘብ፣ የምክር፤ ቁሳዊ ድጋፎች፤ በተለያዩ ሰባዐዊ አገልግሎቶች........)? How would you want to participate in the continuation of support for AECC members and current national programs (like finiancial, advice, material support, various services provided by the association)? 【Multiple Selections Allowed】

*
10

በዚህ ወቅት ሀጋራችን እና  ህዝባችን ከመቼውም በላይ የእኛን እውቀትና አስተዋፆ የሚፈልግበት ጊዜ ነው፡፡ እናም እርሶ ለህዝባዊና ሀገራዊ ጥሪ ምላሾች ምን መሆን አለበት ይላሉ? At this moment our country and communities are in need of our knowledge and financial support, and how do you response to the public and national calls? 【Multiple Selections Allowed】

*
11

በማህበሩ እድገት ላይ ከእርሶ ምን ይጠበቃል? What can you contribute for the growth and success of AECC? Please mention below.

*
12

በማህበሩ ውስጥ ያስተዋሉትን ክፍተትና መሻሻል አለበት የሚሉት ሃሳብ ካለ? Any issues/gap in AECC that you observed and wish to be improved? Please mention below.

免费模板详情介绍

本站提供海量免费问卷调研模板,<p>በቻኢማ የኦዲተና ቁጥጥር ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበ በአባላት የሚሞላ መጠይቅ</p>是专业实用的线上调研表单模板,题型布局合理、界面简约清爽,广泛适用于企业市场调研、客户满意度回访、意见征集、员工信息统计、校园课题调查等各类场景。支持一键免费引用复制模板,可自主修改问卷标题、题目内容、选项配置与填写规则,编辑完成后一键发布,无需编程技术,零基础也能快速制作专业在线问卷。平台配备数据自动汇总、可视化报表、表单数据导出、AI智能分析等功能,助力高效完成信息收集与数据分析工作。

平台集成全品类线上活动工具,海量免费模板持续更新,支持一键套用、自定义编辑与快速发布,全面适配手机、电脑、平板多端访问,满足个人、商户、企业、院校、机关单位等各类用户的线上活动搭建需求。